ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ (ዶ/ር) ነገ በምክርቤት አባላት ለሚቀርቡላቸው ጥያቄዎች ምላሽ ይሰጣሉ

6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት 4ኛ ዓመት የስራ ዘመን 21ኛ መደበኛ ስብሰባውን ነገ ሐሙስ መጋቢት 11 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ በም/ቤቱ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ያካሂዳል፡፡

በፌዴራል መንግስት የ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ግማሽ ዓመት የአፈፃፀም ሪፖርትን መነሻ በማድረግ ከምክር ቤት አባላት ለሚነሱ ጥያቄዎችና አስተያየቶች ጠቅላይ ሚንስትሩ ምላሽና ማብራሪያ ይሰጣሉ፡፡

መጋቢት 10 ቀን 2017 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *