ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ፕሮፌሰር ክንደያ ገ/ሕይወትን ከሚያዝያ 6 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ የትምህርት ሚኒስቴር አማካሪ ሚኒስትር ዲኤታ አድርገው ሾሙ።
ፕሮፌሰር ክንደያ ከመሾማቸው በፊት የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር የማህበራዊ ልማት ሴክሬታሪያት ካቢኔ ሀላፊ ሆነው አገልግለዋል።
ክንደያ ገ/ሕይወት (ፕ/ር) በመቐለ ዩኒቨርሲቲ በመምህርነት እንዲሁም በፕሬዝዳንትነት ማገልገላቸውም ይታወቃል።
ሚያዚያ 06 ቀን 2017 ዓ.ም
