እርምጃው የሁለቱን ሀገራት የሁለትዮሽ ትብብር ያሳድጋል ተብሎ እንደሚጠበቅ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡
በሩሲያ የደቡብ ሱዳን አምባሳደር ቾል ቶንግ ማያይ ጃንግ ከሩሲያ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሚካኤል ቦግዳኖቭ ጋር የሁለቱን ሀገራት ትብብር በሚጠናከሩ ጉዳዮች ዙሪያ በሞስኮ ተወያይተዋል።
በተጨማሪም በዓለም አቀፍ መድረኮች ላይ በቅንጅት ለመሥራት ተሰማምተዋል።
ሚያዚያ 7 ቀን 2017 ዓ.ም
