ኢትዮጵያን ጨምሮ 13 ሀገራት የሩሲያ-ቻይና የጨረቃ ጣቢያ ፕሮጀክት ይቀላቀላሉ ተባለ

“ዓለም አቀፍ ሳይንሳዊ የጨረቃ ጣቢያን ለመፍጠር ከቻይና ጋር ያለን የጋራ ተነሳሽነት በፍጥነት እያደገ ነው” ሲሉ የሮስኮስሞስ ዋና ስራ አስፈፃሚ ዲሚትሪ ባካኖቭ በብሪክስ ሀገራት የጠፈር ኤጀንሲ ሃላፊዎች ስብሰባ ላይ ተናግረዋል።

በስብሰባው የተሳተፉ ሀገራት፡-

ኢትዮጵያ ፤ሴኔጋል፤ ግብፅ፤ደቡብ አፍሪካ፤ ጅቡቲ፤ ቤላሩስ፤ፓኪስታን፤አዘርባጃን፤ ቬንዙዌላ፤ታይላንድ፤ ሰርቢያ ፤ኒካራጓ እና ቦሊቪያ ናቸው ሲል ስፑትኒክ ዘግቧል።

ሚያዚያ 21 ቀን 2017 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *