የኦሮሚያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር በአዳማ ከተማ ሲደረግ ቆይቶ የፊታችን ሀሙስ ፍፃሜውን የሚያገኝ ይሆናል ።

የኦሮሚያ ፕሪሚየር ሊግ በሚል ስያሜ ዘንድሮ በ ታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ መደረገ የጀመረ ነው፡፡

ውድድሩ በ አስራ አንድ ቡድኖች በ ሁለት ከተሞች ማለትም በ ነቀምቴ ከተማ እና በ አዳማ ከተማ የተደረጉ ናቸው፡፡

በዚህ ውድድር በደረጃ ያጠናቀቁ ቡድኖች በ 2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ማጠቃለያ ውድድር (ክልል ክለቦች ሻምፒዮና )ላይ የሚወዳዳሩ ይሆናል ።

በፍፃሜው ፕሮግራም ላይ የኦሮሚያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፅ/ ቤት ሀላፊ አቶ ፊሮምሳ ለገሰን ጨምሮ ሌሎችም ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች እንደሚገኙ ተሰምቷል፡፡

ነገ ዕሮብ

ሌቃ ከ ጊምቢ 3:00
ገላን ከ ሰበታ 5:00
ሙካ ጡሪ ከ ደምቢ ዶሎ ዩንቨርስቲ 7:00
ጊንጪ ከ ጉሊሶ 9:00

ሀሙስ

ደምቢዶሎ ከ ኦሮሚያ ስቴት ዩንቨርስቲ 9:00

የሊጉ ደረጃቸው

1 ደምቢ ዶሎ :- 30 ነጥብ
2 ደምቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ :- 29 ነጥብ
3 ጉሊሶ :- 29 ነጥብ
4 ሌቃ :- 29 ነጥብ
5 ጊንጪ :- 28 ነጥብ
6 ጊምቢ :- 25 ነጥብ
7 ገላን :- 22 ነጥብ
8 ሰበታ :- 22 ነጥብ
9 ኦሮሚያ ስቴት ዩንቨርስቲ :- 25 ነጥብ
10 ሙካ ጡሪ :- 13 ነጥብ

ከ1ኛ -5ኛ የሚያጠናቅቁ ቡዱኖች ኦሮሚያን በመውከል ወደ ኢትዮጵያ ማጠቃለያ ውድድር የሚያልፉ ይሆናል።

ሚያዚያ 21 ቀን 2017 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *