ፖርቹጋል ስፔን በማሸናፊ የኔሽንስ ሊግ ሻምፒዮን  ሆነች !

ፖርቹጋል ከ ስፔን ጋር በመደበኛው ጨዋታ 2ለ2 በሆነ አቻ ውጤት ተጠናቆ  በመለያ ምት ፖርቹጋል 5ለ3 በማሸነፍ  ነው የኔሽንስ ሊግ አሸናፊ መሆኑን አረጋግጧል።

የስፔንን ግብ ዙቢሜንዲ እና አኦያርዛባል ሲያስቆጥሩ ለፖርቹጋል ክርስቲያኖ ሮናልዶ እና ሜንዴዝ ከመረብ አሳርፈዋል።

ፖርቹጋል ሁለተኛ የአውሮፓ ኔሽንስ ሊግ ዋንጫዋን ማሸነፍ ችላለች።

ክርስቲያኖ ሮናልዶ ለፖርቹጋል ብሔራዊ ቡድን 138ኛ ግቡን ማስቆጠር ችሏል።

ፖርቹጋል ስፔንን በ 21ዓመታት ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ አሸንፋታለች።

ጋዲሳ መገርሳ

ሰኔ 2 ቀን 2017 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *