አቶ ተስፋዬ ንዋይን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ምክትል ሰብሳቢ ሆነው ተሾመዋል፡፡ By Ethio AdminJune 12, 2025June 12, 2025የሀገር ውስጥ ዜና የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት እያካሄደ በሚገኘው 6ኛ ዙር 4ኛ ዓመት 36ኛ መደበኛ ጉባዔ የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አመራርሮችን ሹመት አጽድቋል። በዚህም ምክር ቤቱ አቶ ተስፋዬ ንዋይን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ምክትል ሰብሳቢ አድርጎ ሾሟል፡፡ በተጨማሪ አቶ ተክሊት ይመስል እና ወ/ሮ ነሲም አሊ የምርጫ ቦርድ የሥራ አመራር አባል አድርጎ ሰይሟል። ሰኔ 5 ቀን 2017 ዓ.ም