የ2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዓመቱ ምርጥ ተጫዋች ፣ ምርጥ ግብ ጠባቂ እና ምርጥ ተስፈኛ ተጫዋች ዕጩዎች ይፋ ሆነዋል።
በኮከብ ተጫዋች ዘርፍ
ሀይደር ሸረፋ ከኢትዮጵያ መድን
ዳዊት ተፈራ ከኢትዮጵያ መድን መሐመድ አበራ ከኢትዮጵያ መድን
ራምኬል ጀምስ ከኢትዮጵያ ቡና
ዲቫይን ዋቹኩዋ ከኢትዮጵያ ቡና
አሊ ሱሌማን ከሀዋሳ ከተማ እና
ሽመልስ በቀለ ከመቻል
በዕጩ ዝርዝሩ የተካተቱ ተጫዋቾች ናቸው።
በዓመቱ ምርጥ ተስፈኛ ተጫዋች ዘርፍ ስድስት ተጫዋቾች በዕጩነት
የኢትዮጵያ መድኑ በረከት ካሌብ የኢትዮጵያ ቡናው ይታገሱ እንዳለ የቅዱስ ጊዮርጊሱ ሔኖክ ዮሐንስ የባህርዳር ከተማው ሔኖክ ይበልጣል እና የመቀሌ 70 እንደርታው ዘረሰናይ ብርሀኑ በዕጩነት ቀረቦዋል።
በምርጥ ግብ ጠባቂዎች ዘርፍ
የኢትዮጵያ መድኑ አቡበከር ኑራ የኢትዮጵያ ቡናው ዳንላድ ኢብራሂም እና የባህርዳር ከተማው ፔፔ ሰይዶ ዕጩዎች ሆኖዋል ።
ጋዲሳ መገርሳ
ሰኔ 6 ቀን 2017 ዓ.ም
