የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ36ኛ ሳምንት መርሃ ግብር ማሻሻያ ተደርገበት  !

የ2017 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ36ኛ ሳምንት መርሃ ግብር የመጨረሻውን የመዝጊያ ጨዋታ በተለየ ሁኔታ ማድረግን ፣ የቀጥታ ስርጭት ተደራሽነትን ፣ የክለቦችን ውጤት እና የመጫወቻ ሜዳዎች ያሉበትን ሁኔታ ታሳቢ በማድረግ ማሻሻያ ተደርጎበታል።

በዚህም መሰረት 36ኛ ሳምንት መርሃ ግብር ከእሁድ ሰኔ 15/2017 እስከ ሐሙስ ሰኔ 19/2017 ለአምስት ተከታታይ ቀናት በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩንቨርሲቲ ስታዲየም የሚደረግ ይሆናል።

ሰኔ 11 ቀን 2017 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *