በየኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ የመጨረሻ ሳምንት መርሀ ግብር ተጠባቂ ጨዋታ ኢትዮ ኤሌክትሪክ እዮብ ገብረ ማርያም ባስቆጠረዉ ብቸኛ ግብ መቋለ 70 እንደርታን 1ለ0 በሆነ ዉጤት ድል በማድረግ በሊጉ መቆየቱን አረጋግጧል።
መቋለ 70 እንደርታም ወልዋሎ አዲግራት ፣ ስሁል ሽረን እና አዳማ ከተማን ተከትሎ ወደ ከፍተኛ ሊጉ መዉረዱን አረጋግጧል።
የ2017 የ ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ሻምፒዮኑ ኢትዮጵያ መድን ከስሑል ሽረ ጨዋታ ይጠናቀቃል።
ጋዲሳ መገርሳ
ሰኔ 19 ቀን 2017 ዓ.ም
