ፒኤስጂ ሪያል ማድሪድን በማሸነፍ ለአለም የክለቦች ዋንጫ ፍፃሜ ደረሰ ! By Ethio AdminJuly 10, 2025July 10, 2025ስፖርት ፒኤስጂ ከሪያል ማድሪድ ጋር ያደረገውን የክለቦች አለም ዋንጫ ግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ 4ለ0 በሆነ ውጤት አሸንፏል። የፒኤስጂን የማሸነፊያ ግቦች ፋብያን ሩይዝ ሁለት ፣ ጎንሳሎ ራሞስ እና ኡስማን ዴምቤሌ አንድ አንድ ግቦችን ማስቆጠር ችለዋል። ፒኤስጂ በፍፃሜው የፊታችን እሁድ ከቼልሲ ጋር ምሸት 4:00 የሚጫወቱ ይሆናል። ጋዲሳ መገርሳ ሐምሌ 3 ቀን 2017 ዓ.ም