ታይላንድ በካምቦዲያ ወታደራዊ ኢላማዎች ላይ የአየር ድብደባ ፈፅማለች ተባለ።

የሁለቱ ሀገራት የድንበር ውዝግብ እየተባባሰ በመምጣቱ ታይላንድ በካምቦዲያ ወታደራዊ ኢላማዎች ላይ የአየር ጥቃት መሰንዘሯ ተገልጿል፡፡

ይህም በደቡብ ምስራቅ እስያ ጎረቤቶች መካከል ያለውን አለመግባባት አባብሶታል ተብሏል፡፡

ጥቃቱ የደረሰው አንድ የታይላንድ ወታደር በድንበር ላይ በተቀበረ ፈንጂ እግሩን ባጣ ማግስት መሆኑን የሲኤን ኤን ዘገባ ያሳያል፡፡

ካምቦዲያ ለተፈፀመባት የአየር ጥቃት በቆራጥነት ምላሽ እንደምትሰጥ እየገለፀች ትገኛለች፡፡

ሀኒፍ ሀምዛ

ሐምሌ 17/2017 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *