በአንድ ጀምበር 700 ሚሊዮን ችግኞችን የመትከል መርሐ-ግብር  ዛሬ ተጀምሯል

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)     በአንድ ጀምበር 700 ሚሊዮን ችግኞችን የመትከል መርሐ-ግብር  በጅማ አባጅፋር ቤተመንግሥት በይፋ አስጀምረዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመርሐ-ግብሩ ማስጀመሪያ ላይ ባደረጉት ንግግር በአንድ ጀምብር 700 ሚሊዮን ችግኞችን መትከል እጅግ ትልቁ እመርታ እና በዓለም ትልቁ የአንድ ቀን ተከላ ውጤት ነው ብለዋል።

ልክ እንደ ሕዳሴው በአረንጓዴ ዐሻራውም ስኬታማ ሆነናል ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ፣ “የኢትዮጵያ ታሪክ ይቀየራል፤ የዚያ ታሪክ እጥፋት አካል መሆን መታደል ነውና እንኳን ደስ አላችሁ” ሲሉ አክለዋል።

ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *