የአሜሪካ ባህር ኃይል ኤፍ-35 ጄት በካሊፎርኒያ ተከሰከሰ።

የአሜሪካ ባህር ሃይል ኤፍ-35 ተዋጊ ጀት በማዕከላዊ ካሊፎርኒያ በሚገኘው የባህር ሃይል ጣቢያ ሌሙር አቅራቢያ መከስከሱን ባህር ሃይሉ በመግለጫ አስታውቋል።

አያይዞም ‹‹አብራሪው በተሳካ ሁኔታ ዘሎ ወጥቷል እና ደህና ነው። ተጨማሪ የተጎዱ ሰራተኞች የሉም›› ብሏል።

ክስተቱ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፡30 አካባቢ በዲክንሰን እና በካዲላክ ጎዳናዎች መገናኛ አቅራቢያ ተከስቷል።

የአደጋው መንስኤ አሁንም በመጣራት ላይ መሆኑ ተገልጿል ሲል የዘገበዉ አናዶሉ ነዉ።

ሀኒፍ ሀምዛ
ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *