አቶ አዲሱ አረጋ የግብርና ሚኒስትር ሆነው ተሾሙ By ethiofmAdminAugust 1, 2025August 1, 2025የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከዛሬ ጀምሮ አቶ አዲሱ አረጋን የግብርና ሚኒስትር አድርገው ሾመዋል፡፡ አቶ አዲሱ አረጋ በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የኦሮሚያ ክልል ገጠር ክላስተር አስተባባሪ ሆነው ሲያገልግሉ ነበር፡፡ ከዛሬ ጀምሮ የግብርና ሚኒስትር ሆነው መሾማቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት አስታውቋል፡፡ ሐምሌ 25/2017 ዓ.ም