ፑቲን ማዕቀቦችን እንዴት ማምለጥ እንዳለባቸው ያውቃሉ – ትራምፕ

የዩክሬን ስምምነት ከተቀመጠው የአሥር ቀን ቀነ ገደብ በፊት ካልተደረሰ፤ ዋሽንግተን በሩሲያ ላይ ማዕቀብ እንደምትጥል ትራምፕ ለአሜሪካ የዜና ማሠራጫ በሰጡት ቃለ ምልልስ ደግመው ተናግረዋል፡፡

ባለፉት ጥቂት ወራት ስለፑቲን ያላቸው ሐሳብ ተቀየሮ እንደሆነ የተጠየቁት ትራምፕ፣ የሩሲያው ፕሬዝዳንት “ጽኑ ሰው መሆናቸው የታወቀ ነው” ብለዋል።

ፕሬዝዳንት ለዩክሬን የሰላም ስምምነት አዲስ ቀነ ገደብ ማክሰኞ ይፋ አድርገዋል፡፡ ቀነ ገደቡ እንዳበቃ ሩሲያን በሁለተኛ ደረጃ ቀረጦች አስፈራርተዋል፡፡

ሆኖም ክሬምሊን የሩሲያ ኢኮኖሚ ማዕቀብ የሚቋቋምበት “አንዳች የመከላከል አቅም አዳብሯል” ብሏል  ሲል ስፑትኒክ ዘግቧል ፡፡

ሐምሌ 26/2017 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *