የሀገር ውስጥ የዝውውር መረጃዎች By ethiofmAdminAugust 7, 2025August 7, 2025ስፖርት ⚽️ አሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረት ከሐዋሳ ከተማ ጋር በመለያየት ወደ መቻል አምርቷል። በክለቡም የሁለት ዓመት ኮንትራት ፈርሟል። ⚽️ ኢትዮጵያ ቡና የወላይታ ዲቻውን የመስመር አጥቂ ዘላለም አባቴን ለሁለት ዓመት በሚቆይ ውል አስፈርሟል። በዝውውር መስኮቱም የመጀመሪያው የክለቡ ፈራሚ ሆኗል። (ምስጋናው ታደሰ) ነሐሴ 1/2017 ዓ.ም