የጃፓኗ ካሳማ ከተማ በዝነኛው አትሌት አበበ ቢቂላ ስም መንገድ ሰየመች

ስያሜው በኢትዮጵያና በጃፓን መካከል አዲስ የወዳጅነት ምዕራፍ የከፈተ ነው ሲሉ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የፐብሊክ ዲፕሎማሲ ዋና ዳይሬክተር አምባሳደር ነብዩ ተድላ በማህበራዊ ገፃቸው ተናግረዋል፡፡

አበበ ቢቂላ በበ1957 ዓ.ም በተካሄደው የቶኪዮ ኦሎምፒክ፤ ማራቶንን በተከታታይ በማሸነፍ የመጀመሪያ ሰው ሆኖ ታሪክ መሥራቱ የሚታወቅ ነው፡፡

ነሐሴ 19 /2017 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *