ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ሁለተኛውን ዓመታዊ የንግድ ሳምንት አስጀመሩ

አምራቹን እና ሸማቹን በቀጥታ እንደሚያገናኝ ተስፋ የተጣለበት “ኢትዮጵያን ይግዙ የንግድ ሳምንት ኤክስፖ 2025” መገናኛ አምቼ አካባቢ በሚገኘው ጥራት መንደር በይፋ ተክፍቷል፡፡

የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ያዘጋጀው ይህ የንግድ ትርዒት እና ባዛር ከነሐሴ 24 እስከ 29 ቀን 2025 ዓ.ም ይቆያል፡፡

168 የንግድ ተቋማት አሰባስቧል ።

ነሐሴ 24/2017 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *