ኡስማን ዴምቤሌ የ2024/25  የ69ኛው የባሎን ዶር አሸናፊ ሆነ!

በፍራንስ ፉትቦል አዘጋጅነት ለ 69ተኛ ጊዜ በተካሄደው የአመቱ የወንዶች ምርጥ እግር ኳስ ተጫዋች የሽልማት ስነ-ስርዓት  ምርጥ  እግር ኳስ ተጫዋች በመባል ፈረንሳዊው የፒኤስጂ የፊት መስመር ተጫዋች ኡስማን ዴምቤሌ ማሸነፍ ችሏል።

ኡስማን ዴምቤሌ የባሎን ዶር ሽልማት ከሮናልዲንሆ እጅ መቀበል ችሏል።

ጋዲሳ መገርሳ

መስከረም 13/2018 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *