በ2026 ሴቶች አፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ የመጨረሻ ዙር የመጀመርያ ጨዋታ ኢትዮጵያ ታንዛንያን ትገጥማለች።
በአሰልጣኝ ዮሴፍ ገብረ ወልድ የሚመራው ብሔራዊ ቡድኑ የመጀመሪያ ጨዋታውን በዛሬው ዕለት 11:00 ሰዓት በአዛም ኮምፕሌክስ ስታዲየም ያደርጋል።
ብሔራዊ ቡድኑ በደርሶ መልስ ጨዋታ የሚያሸንፍ ከሆነ ከአስራ አራት አመት በኃላ ወደ አፍሪካ ዋንጫ ማለፉን ያረጋግጣል።
ጨዋታው በ አዛም ቴሌቪዥን እንደሚተላለፍ ተገልጿል።
ድል ለሀገራችን ለኢትዮጵያ
ጥቅምት 12/2018 ዓ.ም
