ነገ መጋቢት 02 ቀን 2018 ዓ.ም የጥገና ሥራ ለማከናወን በአዲስ አበባ እና ሸገር ከተሞች የኃይል አቅርቦት የሚቋረጥባቸው አካባቢዎች፦

ከጠዋቱ 2:30 – 10:00
ዳውን ታውን ሆቴል፣ አውራሪስ ሆቴል፣ አዲሱ ስታዲየም፣ ካልዲስ ቡና፣ መድኅኒዓለም ቤ/ክ፣

ከጠዋቱ 3:00 – 9:00
ፍሊንት ስቶን አካባቢ፣ ጎሮ ሚካኤል፣ አቃቂ ከተማ ቀበሌ 01፣ 02፣ 04 ዓለም ባንክ ፣ ቀርሳ ድረስ፣ አቃቂ ኬላ፣ ገላን ኢንዱስትሪ መንደር ሙሉ፣ ወሰርቢ

ከጠዋቱ 2:00 – 9:30
ቀራንዮ መድህንዓለም ቤ/ክ ፣ ቤተል ሆስፒታል፣ ቤተል እሳት አደጋ አካባቢ፣ ጦር ኃይሎች ሆስፒታል፣ መኮንኖች ክበብ፣ ገዳመ ኢየሱስ፣ ወይብላ ማርያም፣ አውጉስታ፣ አንፎ፣ ወይራ ሰፈር፣ ወይራ ኮንዶሚኒየም፣ ሞቢል ፣ ራሺያ ካምፕ የነበረው ፣ ተዘንአ ሆስፒታል ፣ ሙስና ሰፈር፣ ዋልያ ብረታ ብረት ዴዲኬትድ፣ ስላ ከብት እርባታ፣ ወለቴ ኢንዱስትሪ መንደር፣ ካራቆ፣ ረጲ ት/ቤት ፣ወሌ ኮንዶሚኒየም፣ ወለቴ ማርያም መውጫ፣ ወለቴ ቶታል፣ ወለቴ ኖክ ድረስ፣ ቡራዩ፣ ከታ፣ ቡረዩ ኢንዱስትሪ መንደር፣

ከጠዋቱ 2:00 – 8:30
አስኮ አዲስ ሰፈር፣ ቡራዩ ወለጋ ሰፈር ፣ ኢራን ጋዝ አካባቢ፣ ሙገር ሳይት እና አካባቢው ላይ የኃይል አቅርቦት ይቋረጣል፡፡

የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *