በተሰጠው ጊዜ ያልተመዘገበ ተማሪ ለፈተናው መቀመጥ አይችልም።
ያልተመዘገበ ተማሪ በቀጣይ ዓመት የሚፈተን መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ገልጿል።
ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦
➫ ከ9-11 ክፍል የተማሩበት ውጤት
➫ አሁን ላይ የ12ኛ ክፍል ተማሪ መሆን
በድጋሜ ተፈታኝ ከሆኑ https://register.eaes.et ላይ ከዚህ በፊት የተፈተኑበትን አድሚሽን ካርድ በማስገባትና 7መቶ50 ብር ክፍያ በመፈጸም መመዝገብ ይችላሉ።
ተፈታኞች በመረጡበት የፈተና ማዕከል መፈተን እንደሚችሉ ተገልጿል።
መጋቢት 14/2018 ዓ.ም
