አቶ ርስቱ ይርዳው የፌደራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ሆነው ተሾሙ

የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ምክትል ዳይሬክተር ጀነራል የነበሩት ክቡር አቶ ርስቱ ይርዳው፣ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ሆነው በትላንትናው ዕለት ተሹመዋል።

ሹመቱን አስመልክቶ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ባወጣው መግለጫ፤ ለአዲሱ ተሿሚ ስኬታማ የሥራ ጊዜ እንዲሆንላቸው መልካም ምኞቱን ገልጿል።

አቶ ርስቱ ይርዳው ከዚህ ቀደም የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ሆነውም አገልግለዋል።

መጋቢት 16/2018 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *