በኢትዮጵያ !
የፓሪስ ኦሎምፒክ 200ሜትር ሻምፒዮን አንጋፋዋ አትሌት ጋቢ ቶማስ በአዲስአበባ ግራንድ ፕሪክስ ውድድር ላይ እንደምትሳተፍ አሳውቃለች ።
ሚያዝያ 10/2018 ዓ.ም ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የምታስተናግደው የአንድ ቀን ዓለም አቀፍ ውድድር(one day meeting Continental tour) አሜሪካዊቷ አንጋፋ አትሌት ጋቢ ቶማስ ትሳተፋለች ።
ጋቢ ቶማስ 2024 ፓሪስ ኦሎምፒክ በ200 ሜትር የወርቅ ሜዳልያ አሸናፊ ናት።
4100 ሜትር እና 4400 ሜትር ሪሌ ውድድር በፓሪስ ኦሎምፒክ ላይ ከቡድን አጋራችዋ የወርቅ ሜዳልያ ለአገርዋ አሰገኝታለች።
በተጨማሪም በቡዳፔስት የብር ሜዳልያ ፣ቶኪዮ ዓለም ሻምፒዮና ደግሞ የነሀስ ሜዳልያ አሸናፊ ናት ያለው
ኢአፌ ነው፡፡
መጋቢት 29/2018 ዓ.ም
