ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዛሬ ጠዋት ከትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዚዳንት ጋር ተገናኝተዋል። By Ethio AdminApril 7, 2026April 7, 2026የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዛሬ ጠዋት በትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዚዳንት ሌ/ጄኔራል ታደሰ ወረደ ዓመታዊ የአፈፃፀም ሪፖርት ቀርቦላቸው በውጤቶቹ ላይ ግምገማ እና ውይይት እንደተደረገበት ተዘግቧል። መጋቢት 29/2018 ዓ.ም