በመጀመሪያው ሳምንት:
አዲስ አዳጊው ኮቨንትሪ ሲቲ ከፕሪምየርሊጉ ሻምፒየን አርሰናል ይጫወታል።
በፕሌይ ኦፍ አሸናፊ ሆኖ ሊጉን የተቀላቀለው ሃል ሲቲ ማንቸስተር ዩናይትድን ያስተናግዳል።
ኢፕስዊች በሜዳው ከሰንደርላንድ ይጫወታል።
ከፔፕ ጓርዲዮላ በኋላ ህይወትን በአዲስ መልክ የሚጀምረው ማንቸስተር ሲቲ ቦርንመዝን ያስተናግዳል።
ሊቨርፑል በአንዶኒ ኢራዮላ እየተመራ በሴንት ጀምስ ፓርክ ከኒውካስል ዩናይትድ ይጫወታል።
ቼልሲ በቻቢ አሎንሶ ስር በክራቨን ኮቴጅ ፉልሃምን ይገጥማል።
አቤል ጀቤሳ
ሰኔ 12/2018 ዓ.ም
