የጥገና ሥራ ለማከናወን የሚቋረጥ የኃይል አቅርቦት


ነገ ነሐሴ 28 ቀን 2018 ዓ.ም የጥገና ሥራ ለማከናወን የኃይል አቅርቦት የሚቋረጥባቸው አካባቢዎች ፡-


✅ ከጠዋቱ 2፡00 – 11፡00

👉 አስኮ ሰብስቴሽን፣ አቡነሀብተ ማርያም ቤተክርስትያን፣ አስኮ አዲስ ሰፈር፣ ቡራዩ ወለጋ ሰፈር ፣ኢራን ጋዝ አካባቢ፣ ሙገር ሳይት፣ አወልያ አካባቢ፣ ካኦጄጄ፣ አስኮ፣ ዊንጌት ት/ቤት፣ ድሬ ቆዳ ፣ ጊዮን በረኪና፣ ሾሌ ሰፈር ጨረታ

✅ ከጠዋቱ 2፡00 – 7፡00

👉 ቃሊቲ አካባቢ፣ ሸዋ ዳቦ ጀርባ፣ 40/60 ኮንዶሚኒየም ጀርባ፣ ቼራሊያ እና አካባቢው፣ ቸራሊያ ፊት ለፊት ኢንዱስትሪ መንደር በከፊል፣ ዩሮ ኬብል እና አካባቢው

✅ ከጠዋቱ 2፡10 – 9፡30

👉 ግብፅ ኤምባሲ፣ 6 ኪሎ ዩኒቨርስቲ፣ የካቲት 12 ሆስፒታል፣ ኤፍቢ ግቢ፣ ናይጄሪያ ኤምባሲ፣ 20 ቀበሌ፣ ፈረንሳይ ድልድይ፣አቦ፣ ቲኤምኤስና አካባቢው

✅ ከጠዋቱ 3፡00 – 10፡00

👉 ቡራዩ ከተማ ሙሉ ፣ ቡራዩ ኢንዱስትሪ መንደር፣ ታጠቅ አካባቢ ገብርኤል ቤተክርስትያን፣ ሻካ ሞልና ኩሳዬ አካባቢ

✅ ከጠዋቱ 1፡30 – 9፡30

👉ባህርዳር ምድረገነት አዲሱ አስፋልት መንደር

✅ ከ4፡30 – 10፡00

👉 ባህር ዳር አባይ ማዶ ገብርኤል ጀርባ፣ ዘንዘልማ የገበያ ማዕከል፣ ዩሐንስ ቤተክርስትያን አካባቢ፣ አየርጤና፣ አዲሱ ድልድይ፣ ቾይዝ ውኃ፣ ቤዛዊትና አካባቢው የኃይል አቅርቦት ተቋርጦ ይቆያል፡፡

ስለሆነም በአካባቢው የምትገኙ ክቡራን ደንበኞቻችን ይህንኑ በመገንዘብ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት እንድታደርጉ በአክብሮት እናሳውቃለን፡፡

#የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት

ነሐሴ 27/2018 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *