ነገ ጳጉሜ 3 ቀን 2018 ዓ.ም የጥገና ሥራ ለማከናወን የኃይል አቅርቦት የሚቋረጥባቸው አካባቢዎች ፡-
✅ከጠዋቱ 2፡00-9፡30
👉ግብፅ ኤምባሲ፣ 6 ኪሎ ዩኒቨርስቲ ፣ የካቲት 12 ሆስፒታል፣ ኤፍቢ ግቢ፣ ናይጄሪያ ኤምባሲ፣ 20 ቀበሌ ፣ አፍንጮ በር ፣ ቀጨኔ ጉቶ ሜዳ ፣ ቤላ ኮሪያ ሰፈር ( ቤላ 05 ) ፣ ጃንሜዳ ፣ ጃንሜዳ መከላከያ እና አካባቢው
👉አለምባንክ ፣ ኢንዲያና ት/ቤት አካባቢ ፣ ታፍ ማደያ ፣ አቃቂ ብሩህ ተስፋ ት/ቤት ፣ ኮፊ ሲቲ ድረስ እና አካባቢው
✅ከጠዋቱ 4፡00-9፡00
👉ፉሪ ፣ አለምገና ፣ ሰበታ ፣ዲማ ፣ ሜታ ፣ ክሬቸር ፣ ኪዳነ ምህረት
👉 ሜታ አካባቢ ፣ ሰበታ ከተማ ፣ አለምገና ሚካኤል አካባቢ ፣ ገዳም ሰፈር ፣ ዳለቲ ኢንዱስትሪ ፣ ዳለቲ ቄራ ፣ ገዳምባ ፣ አለምገና ኢንዱስትሪ እና አካባቢው
👉ዓለምገና፣ዳለቲ እና አካባቢው የኃይል አቅርቦት ይቋረጣል ፡፡
ስለሆነም በአካባቢው የምትገኙ ክቡራን ደንበኞቻችን ይህንኑ በመገንዘብ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት እንድታደርጉ በአክብሮት እናሳውቃለን፡፡
#የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት
ጳጉሜ 2/2018 ዓ›ም
