ጨፌ ኦሮሚያ የክልሉ አስፈጻሚ አካላትን ሹመት አፀደቀ

ጨፌ ኦሮሚያ በ7ኛ የጨፌ ሥራ ዘመን 1ኛ ዓመት የመጀመሪያ ጉባኤ የክልሉ አስፈጻሚ አካላትን ሹመት አጽድቋል፡፡

ጨፌው አዲስ በጸደቀው አዋጅ 267/2019 መሰረት ስድስት የምክትል ፕሬዚዳንት ማዕረግ ሹመቶችን ማጽደቁም ነው የተገለጸው፡፡

በዚህም መሰረት፡-

1. አብዱረህማን አብደላ – በምክትል ፕሬዚዳንት ማዕረግ

2. አቶ መስፍን መላኩ – በምክትል ፕሬዚዳንት ማዕረግ

3. ረሻድ ከማል (ዶ/ር) -በምክትል ፕሬዚዳንት ማዕረግ

4. መንግስቱ በቀለ (ዶ/ር) – በምክትል ፕሬዚዳንት ማዕረግ

5. አቶ አህመድ ኢድሪስ – በምክትል ፕሬዚዳንት ማዕረግ

6. አቶ አህመድ ሃጂ- በምክትል ፕሬዚዳንት ማዕረግ7. ቶላ በሪሶ (ዶ/ር) – የክልሉ ፕሬዚዳንት ጽ/ቤት ኃላፊ

8. አቶ ጉዮ ዋሪዮ- የፍትህ ቢሮ ኃላፊ

9. አብዱልአዚዝ ዳውድ (ዶ/ር) – የገንዘብ ቢሮ ኃላፊ

10. አቶ ተስፋዬ ቱሉ – የገቢዎች ቢሮ ኃላፊ

11. አብዲ ዩያ (ዶ/ር) – የእቅድና ልማት ቢሮ ኃላፊ

12. ቡልቶሳ ሂርኮ (ዶ/ር) – የትምህርት ቢሮ ኃላፊ13. ነጻነት ወርቅነህ (ፕ/ር) – የጤና ቢሮ ኃላፊ

14. አቶ ተሾመ ቦጋለ-የግብርና ቢሮ ኃላፊ

15. ነመራ ገበየሁ (ዶ/ር) – የማዕድንና ኢነርጂ ልማት ቢሮ ኃላፊ

16. አቶ ታረቀኝ ቡልልታ- የኢንተርፕራይዝና አንዱስትሪ ቢሮ ኃላፊ

17. አደሬ አሰፋ (ዶ/ር) – የንግድና ኢንቨስትመንት ቢሮ ኃላፊ

18. ወ/ሮ መሰረት አሰፋ – የመሬት ቢሮ ኃላፊ19. ወ/ሮ ሰዓዳ አብዱረህማን- የሴቶችና ማህበራዊ ቢሮ ኃላፊ

20. አቶ ጥላሁን ወርቁ- የከተማ ልማት ቢሮ ኃላፊ

21. አያንቱ ጉተታ (ዶ/ር) – የፈጠራና ቴክኖሎጂ ቢሮ ኃላፊ

22. ወ/ሮ እልዳና ሱሌማን- የቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ

23. አቶ ቲጃኒ ናስር- የሰላም ቢሮ ኃላፊ

24. ወ/ሮ ሮዛ ቢያ- የባህልና ስፖርት ቢሮ ኃላፊ25. ግርማ ረጋሳ (ኢ/ር) – የመስኖና አርብቶ አደር ቢሮ ኃላፊ

26. ኢንጂነር ሃቢብ ቁምቢ (ኢ/ር) – የመንገድና ሎጂስቲክስ ቢሮ ኃላፊ፤ እንዲሁም

27. ማሪያ ጉታ (ኢ/ር) – የውሃ ቢሮ ኃላፊ በመሆን ተሹመዋል፡፡

መስከረም 18/2019 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *