የአዲስ አበባ ምክር ቤት አቶ ሳሙኤል ሞላልኝን የከተማዋ ምክትል ከንቲባ እና የፕላን ልማት ቢሮ ኃላፊ አድርጎ ሾሟል፡፡
አቶ ሳሙኤል ሞላልኝ ቀደም ሲል የደሴ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ የነበሩ ሲሆን በተለያዩ የስራ ሃላፊነቶችም አገልግለዋል፡፡
አዲሱ ተሿሚ በዚህ የኃላፊነት ቦታ ላይ የተኩት የቀድሞውን የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ የነበሩትን አቶ ዣንጥራር አባይን ነው።
መስከረም 20/2019 ዓ.ም
አቶ ሳሙኤል ሞላልኝ የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ እና የፕላን ልማት ቢሮ ኃላፊ ሆነው ተሾሙ
