የ112 ዓመት ታሪክ ያለዉን የታይታኒክ መርከብ ቅሪትን ለማየት ወደ አትላንቲክ ዉቅያኖስ ባለሃብቶችን ይዛ የተጓዘችዉ ባህር ሰርጓጅ የቱሪስት መርከብ የያዘችዉን የኦክስጂን መጠን መጨረሷ ነው የተገለጸው፡፡
ለ 96 ሰዓታት ብቻ የሚቆይ የኦክሲጂን መጠንን ይዛ ጉዞ ጀመረችዉ ይህች ሰርጓጅ መርከብ ዛሬ ጠዋት 01፡08 ደቂቃ ላይ ኦክሲጅኑ ማለቁ ተዘግቧል፡፡
በመሆኑም በአሁኑ ወቅት ሰዎቹ በምን ሁኔታ ላይ እንዳሉ ምንም መረጃ አለመኖሩን የኒዮርክ ፖስት ዘገባ አመላክቷል፡፡
በእስከዳር ግርማ
ሰኔ 15 ቀን 2015 ዓ.ም
