የብልጽግና ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ስብሰባ መቀመጡን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ አሳወቁ፡፡ By ethiofmAdminJanuary 22, 2024January 22, 2024የሀገር ውስጥ ዜና በዐበይት ሀገራዊ ጉዳዮች እና በልዩ ልዩ የፓርቲ አጀንዳዎች ላይ ለመወያየት፣ የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ዛሬ ከሰዓት ስብሰባ ጀምረናል ብለዋል ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በኤክስ ገጻቸው ላይ። ስራ አስፈጻሚው በወቅታዊው በየትኛዎቹ አጀንዳዎች ላይ ውይይት እንደሚያደርግ አላሳወቁም፡፡ ጥር 13 ቀን 2016 ዓ.ም