ዛሬስ   ውርቁ ይምጣ ይሆነ?

ዛሬ የሚደረግ የኢትዮጵያውያን አትሌቲክስ ውድድር ማታ 03:55

የሴቶች 10000 ሜትር ፍፃሜ
ተወዳዳሪዎች

  • ጉዳፍ ፀጋይ
    ፎትዬን ተስፋይ
    ፅጌ ገብረሰላማ

ትላንት የተደረገ ማጣሪያ ውድድር

በ 2024 ፓሪስ ኦሎምፒክ 1500ሜ ሴቶች ማጣሪያ ውድድር በአንደኛው ምድብ የተካፈለችው ኢትዮጵያዊት አትሌት ብርቄ ሀየሎም ለፍፃሜ ሳታልፍ ቀርታለች።

አትሌት ብርቄ ሀየሎም የግማሽ ፍፃሜ ውድድሩን አስረኛ  ደረጃን በመያዝ ማጠናቀቅ ችላለች።
በሁለተኛው ምድብ የተካፈሉት ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች ጉዳፍ ፀጋዬ እና ድርቤ ወልተጂ ለፍፃሜ ማለፋቸውን አረጋግጠዋል።

አትሌት ድርቤ ወልተጂ የማጣሪያ ውድድሩን  3:55:10  በሆነ ሰዓት ውድድሩን አንደኛ ደረጃን እንዲሁም ጉዳፍ ፀጋዬ የማጣሪያ ውድድሩን  3:56:41 በሆነ ሰዓት አራተኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቀዋል።

የ1500ሜ ሴቶች ፍፃሜ ውድድር ቅዳሜ ነሐሴ 4/2016 ዓ.ም ምሽት 3:25 የሚደረግ ይሆናል።

መልካም እድል ለአትሌቶቻችን ! 🇪🇹
መልካም እድል ለኢትዮጵያችን ! 🇪🇹

በጋዲሳ መገርሳ

ነሃሴ 3 ቀን 2016 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *