ኢትዮጵያ በፓሪስ ኦሎምፒክ የመጀመሪያውን ወርቅ አገኘች፡፡

አትሌት ታምራት ቶላ በወንዶች ማራቶን አንደኛ በመውጣት ለሀገሩ የመጀመሪያ ወርቅ ሜዳሊያ በፓሪስ ኦሎምፒክ አስገኝቷል።

ሀለት ሰአት ከዜሮ ደቂቃ ከሀያ ስድስት ሰከንድ ደግሞ ታምራት ቶላ ውድድሩን የጨረሰበት ሰዓት ሆኖ ተመዝግቧል።

ታዋቂው አትሌት ቀነኒሳ በቀለ ሰላሳ ዘጠነኛ ሆኖ ማራቶን ውድድሩን ማጠናቀቅ ችሏል።

ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን

ነሐሴ 04 ቀን 2016 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *