ኢትዮጵያ ወድ ቀጣይ ዙር ማለፍ ችላለች!

በሴቶች ከ17 ዓመት በታች ማጣርያ አንደኛ ዙር ኢትዮጵያ ከ ዚምባብዌ ጋር ለማድረግ መርሐ ግብር እንደወጣላቸው ይታወቃል።

ሆኖም ዚምባብዌ ከውድድሩ ራሷን ማግለሏን በማሳወቋ የደርሶ መልስ ጨዋታዎቹ ተሰርዘው ኢትዮጵያ ወደ ቀጣይ ዙር ማለፍ ችላለች።

ኢትዮጵያ በቀጣይ ዙር የግብፅ እና ካሜሩን አሸናፊን ትገጥማለች።
EFF

ጋዲሳ መገርሳ

ታኀሣሥ 22 ቀን 2017 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *