ዶርትሙንድ ሳሂንን አሰናበተ

ክለቡ አሰልጣኙን ያሰናበተው በቻምፒየንስ ሊግ በቦሎኛ 2-1 መሸነፋቸውን ተከትሎ ነው።

ዶርትሙንድ ከዊንተር  እረፍት መልስ በሁሉም ውድድሮች ያደረጋቸውን አራት ተከታታይ ጨዋታዎች በሙሉ ተሸንፏል።

አቤል ጀቤሳ

ጥር 14 ቀን 2017 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *