በኮሪደር ልማት ላይ አህያ ሲነዳ ተገኘ የተባለ ግለሰብ 5 ሺህ ብር ተቀጣ

በኮሪደር ልማት ላይ ሁለት አህዮችን ሲነዳ አገኘሁት ባለው ግለሰብ ላይ የቂርቆስ ክፍለ ከተማ የወረዳ አስተዳደር የወረዳ 03 ደንብ ማስከበር ጽ/ቤት ደንብ ተላልፏል ሲል መቅጣቱን አሳውቋል፡፡

በአዲስ አበባ ደንብ ማስከበር ባለስልጣን በ2016 ዓ.ም ተሻሽሎ በወጣው የደንብ ማስከበር አዋጅ የአፈጻጸም መመሪያ ቁጥር 167 መሰረት የአህዮቹ ባለቤት ኮሪደር በማበላሸት የ5ዐዐዐ ብር የገንዘብ ቅጣት ተቀጥቶ ገንዘቡ ለፋይናንስ ገቢ መሆኑንና ወረዳው አሳውቋል፡፡

የካቲት 6 ቀን 2017 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *