ነገ ብሔራዊ ባንክ የ70 ሚሊዮን ዶላር የውጭ ምንዛሬ ጨረታ እንደሚካሄድ ገለፀ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ቀጣዩን በየሁለት ሳምንቱ የሚካሄደውን የውጭ ምንዛሬ ጨረታ ነገ ሐሙስ ሚያዝያ 9 ቀን 2017 ዓ.ም. እንደሚካሄድ ዛሬ አስታውቋል።

በዚህ ጨረታ የሚቀርበው ጠቅላላ የውጭ ምንዛሬ መጠን 70 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር መሆኑን ባንኩ አሳውቋል። ፍላጎት ያላቸው ባንኮች በተሰጠው መመሪያ መሰረት በጨረታው ላይ እንዲሳተፉ ጥሪ ቀርቧል።

ሚያዚያ 8 ቀን 2017 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *