ምክር ቤቱ የመገናኛ ብዙሃንን አዋጅ ለማሻሻል የቀረበውን አዋጅ አጸቀ

6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ4ኛ ዓመት የስራ ዘመን 25ኛ መደበኛ ስብሰባው ሁለት ረቂቅ አዋጆች ላይ ተወያይቶ አፅድቋል።

ምክር ቤቱ በቀረበው ረቂቅ አዋጅ ላይ ከተወያየ በኋላ የመገናኛ ብዙሃንን አዋጅ ለማሻሻል የቀረበውን አዋጅ፤ አዋጅ ቁጥር 1374/2017 አድርጎ በ1 ተቃውሞ በአብላጫ ድምፅ አፅድቋል።

እንዲሁም የተቀናጀ የውሃ ሀብት አስተዳደር ማስፈጸሚያ የተፋሰሶች ከፍተኛ ምክር ቤት ማቋቋሚያ አዋጅን አዋጅ ቁጥር 1375/2017 አድርጎ በሙሉ ድምጽ በማፅደቅ ጉባኤውን አጠናቋል።

ሚያዚያ 9 ቀን 2017 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *