ቦሎኛ ኤሲ ሚላንን በማሸነፍ የኮፓ ኢታሊያ ቻምፒዮን ሆነ

ቦሎኛ ከኤሲ ሚላን ጋር ያደረገውን የኮፓ ኢታሊያ ዋንጫ ጨዋታ 1ለ0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ሻምፒዮን ሆኗል፡፡

የቦሎኛን የማሸነፍ ወሳኝ ግብ ዳን ንዶዬ ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።

ቦሎኛ ሶስተኛ የኮፓ ኢታሊያ ዋንጫውን ማሳካት ችሏል።

ቦሎኛ ከ 51 አመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ዋንጫ ማሸነፍ ችለዋል።

ቦሎኛ በክለቡ ታሪክ አጠቃላይ አስራ ሰባተኛ ዋንጫውን አሳክቷል።

ኤሲ ሚላን የኮፓ ኢታሊያ ፍፃሜ ጨዋታን አስር ጊዜ በመሸነፍ በታሪክ በርካታ ፍፃሜ የተሸነፈው ክለብ ሆኗል።

ጋዲሳ መገርሳ

ግንቦት 7 ቀን 2017 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *