የሀገር ውስጥ የዝውውር መረጃዎች

⚽️ አሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረት ከሐዋሳ ከተማ ጋር በመለያየት ወደ መቻል አምርቷል። በክለቡም የሁለት ዓመት ኮንትራት ፈርሟል።

⚽️ ኢትዮጵያ ቡና የወላይታ ዲቻውን የመስመር አጥቂ ዘላለም አባቴን ለሁለት ዓመት በሚቆይ ውል አስፈርሟል። በዝውውር መስኮቱም የመጀመሪያው የክለቡ ፈራሚ ሆኗል።

(ምስጋናው ታደሰ)

ነሐሴ 1/2017 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *