የጃፓኗ ካሳማ ከተማ በዝነኛው አትሌት አበበ ቢቂላ ስም መንገድ ሰየመች By ethiofmAdminAugust 25, 2025August 25, 2025ስፖርት ስያሜው በኢትዮጵያና በጃፓን መካከል አዲስ የወዳጅነት ምዕራፍ የከፈተ ነው ሲሉ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የፐብሊክ ዲፕሎማሲ ዋና ዳይሬክተር አምባሳደር ነብዩ ተድላ በማህበራዊ ገፃቸው ተናግረዋል፡፡ አበበ ቢቂላ በበ1957 ዓ.ም በተካሄደው የቶኪዮ ኦሎምፒክ፤ ማራቶንን በተከታታይ በማሸነፍ የመጀመሪያ ሰው ሆኖ ታሪክ መሥራቱ የሚታወቅ ነው፡፡ ነሐሴ 19 /2017 ዓ.ም