ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ሁለተኛውን ዓመታዊ የንግድ ሳምንት አስጀመሩ By ethiofmAdminAugust 30, 2025August 30, 2025የሀገር ውስጥ ዜና አምራቹን እና ሸማቹን በቀጥታ እንደሚያገናኝ ተስፋ የተጣለበት “ኢትዮጵያን ይግዙ የንግድ ሳምንት ኤክስፖ 2025” መገናኛ አምቼ አካባቢ በሚገኘው ጥራት መንደር በይፋ ተክፍቷል፡፡ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ያዘጋጀው ይህ የንግድ ትርዒት እና ባዛር ከነሐሴ 24 እስከ 29 ቀን 2025 ዓ.ም ይቆያል፡፡ 168 የንግድ ተቋማት አሰባስቧል ። ነሐሴ 24/2017 ዓ.ም