ኡስማን ዴምቤሌ የ2024/25 የ69ኛው የባሎን ዶር አሸናፊ ሆነ! By ethiofmAdminSeptember 23, 2025ስፖርት በፍራንስ ፉትቦል አዘጋጅነት ለ 69ተኛ ጊዜ በተካሄደው የአመቱ የወንዶች ምርጥ እግር ኳስ ተጫዋች የሽልማት ስነ-ስርዓት ምርጥ እግር ኳስ ተጫዋች በመባል ፈረንሳዊው የፒኤስጂ የፊት መስመር ተጫዋች ኡስማን ዴምቤሌ ማሸነፍ ችሏል። ኡስማን ዴምቤሌ የባሎን ዶር ሽልማት ከሮናልዲንሆ እጅ መቀበል ችሏል። ጋዲሳ መገርሳ መስከረም 13/2018 ዓ.ም