የጆዜ ሞውሪንሆ ሌላ ሪከርድ

የጆዜ ሞውሪንሆ ቤንፊካ ዛሬ ሪያል ማድሪድን ያስተናግዳል።

ፖርቱጋላዊው በቻምፒየንስ ሊግ የጥሎ ማለፍ (knock out) ዙር ሰባት የተለያዩ ክለቦችን የመሩ በታሪክ የመጀመሪያው አሰልጣኝ ይሆናሉ።

ከዚህ ቀደም ፖርቶ፣ ቼልሲ፣ ኢንተር ሚላን፣ ሪያል ማድሪድ፣ ማንቸስተር ዩናይትድ እና ቶተንሃምን በቻምፒየንስ ሊግ የጥሎ ማለፍ ውድድር መርተዋል።

አቤል ጀቤሳ

የካቲት 10/2018 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *