የአቶ አማን ፍስሃጽዮን ስርዓተ ቀብር ተፈፀመ By Ethio AdminFebruary 19, 2026February 19, 2026የሀገር ውስጥ ዜና የኢቢኤስ (EBS) ቴሌቪዥን መስራችና ዋና ስራ አስፈጻሚ የነበሩት የአቶ አማን ፍስሃጽዮን ስርዓተ ቀብር በዛሬው ዕለት በጴጥሮስ ወጳውሎስ መካነ መቃብር ተፈፅሟል። ስርዓተ ቀብቡ የተፈፀመው ቤተሰቦቻቸው ወዳጅ ዘመዶቻቸው የሙያ ባልደረቦቻቸው እንዲሁም የመንግስት ባለስልጣናትና የተለያዩ ተቋማት መሪዎች በተገኙበት ነው። የካቲት 12/2018 ዓ.ም