በልዊዝ ዲያዝ የባየርን ሙኒክ ኮንትራት ጀርመንኛ እንዲያጠና የሚያስገድድ አንቀጽ ተካትቷል ሲል ፋብሪዝዮ ሮማኖ ጽፏል ።
በሳምንት ከሁለት እስከ ሶስት ቀናት የቋንቋ ጥናት ክፍለ ጊዜ ተመድቦለታል። እያሳየ ያለው መሻሻልም በክለቡ ሰዎች ይገመገማል።
እንደ ቢልድ ዘገባ ከሆነ እመርታው የታሰበውን ያህል ካልሆነ ክለቡ ከደመወዙ ከአምስት እስከ 50ሺ መቀነስ ይችላል።
አቤል ጀቤሳ
የካቲት 17/2018 ዓ.ም
