ነገ መጋቢት 05 ቀን 2018 ዓ.ም የጥገና ሥራ ለማከናወን በአዲስ አበባ፣ ሸገር እና ነቀምት ከተሞች ኃይል የሚቋረጥባቸው አካባቢዎች፦

ከጠዋቱ 2:00-10:00
-ሲግናል ጀርባ፣ ገላን ማዘጋጃ ቤት ፣ ገላን ከተማ ፣ ፒኤልሲ፣ ነጮ ፣ ኖክ ማደያ፣ አሸዋ ሜዳ ኮንዶሚኒየም፣ ዲያስፖራ፣ ፊሊደሮ፣ አንፎ ዓለም ባንክ ጫፍ፣ ስላ ከብት እርባታ፣ ወለቴ ኢንዱስትሪ መንደር፣ ዋልያ ብረታ ብረት ዴዲኬትድ

-ዓለም ገና ፣ ኢንዱስትሪ መንደር፣ ፉሪ ሬዲዮ ጣቢያ፣ ፉሪ፣ ሃጂ ሪልስቴት አካባቢ፣ ወርዶፋ ሎጅ፣ ዳርፉር ሰፈር፣ ጀሞ 2፣ ጀሞ-2 ኮንዶሚኒየም፣ የስ ውሃ፣ ዓለምገና ማርስ ብስኩት፣ ቦሌ ሁላሳ

-ሰበታ፣ ዓለም ገና፣ዋን ውሃ ዴዲኬትድ፣ አባሃዋ ትሬዲንግ ዴዲኬትድ፣ ኃይሌ ጋርመንት፣ ላፍቶ ኢንዱስትሪ በከፊል፣ናሆም አደባባይ፣ ለውሃ ሐና ቡስተር፣ ካቶሊክ ዩኒቨርሲቲ፣ የሺ ሰፈር፣ ኤሞሌስ ፋብሪካ፣ ካሰዴ፣ ጣፎ፣ 44 ማዞሪያ

-ሰንዳፋ ጫፍ፣ አዲስ አበባ ውኃ ሰንዳፋ መስመር፣ ዋልያ ብረታ ብረት ዴዲኬትድ፣ ካራቆሬ፣ ረጲ ት/ቤት ፣ ወሌ ኮንዶሚኒየም፣ ወለቴ ማርያም መውጫወለቴ ቶታል፣ ወለቴ ኖክ ድረስ፣ ግብፅ ኤምባሲ፣ 6 ኪሎ ዩኒቨርስቲ፣ የካቲት 12 ሆስፒታል፣ ኤፍቢ ግቢ፣ ናይጄሪያ ኤምባሲ፣ 20 ቀበሌ

ከጠዋቱ 1፡00 – 8:00
-ደምቢደሎ ከተማ፣ ደምቢዶሎ ዩኒቨርስቲ፣ ደምቢዶሎ አየር ማረፊያ፣ ሙጊ ከተማ፣ ረቡዕ ገበያ፣ መቻራ እና በአካባቢው

ከጠዋቱ 2:00-7:00
-ደሴ ሆቴል አካባቢ፣ ደቡብ አፍሪካ ኤምባሲ አካባቢ፣ ኢፋርም አካባቢ፣አየር ጤና፣ ናትራን፣ ለማ ነገዎ ሰፈር፣ አየር ጤና ሞቢል ጋዝ፣ አስኮ ገብርኤል፣ ሳንሱሲ፣ እያሱ ምንጭ፣ ብርጭቆ ኮንዶሚኒየም፣ ከታ አፍያ ዴቄት፣ ነጋ ቦንገር ዝቅ ብሎ ፣ ጀሶ ፋብሪካ ፣ ብሔረ ፅጌ ቆዳ ፋብሪካ እና አካባቢው፣ ፓስታና መኮረኒ እና አካባቢው የኃይል አቅርቦት ተቋርጦ ይቆያል፡፡

የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት

መጋቢት 04/2018 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *