የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ምዝገባ ነገ መጋቢት 15/2018 ዓ.ም ከቀኑ 11:30 ላይ ይጠናቀቃል

በተሰጠው ጊዜ ያልተመዘገበ ተማሪ ለፈተናው መቀመጥ አይችልም።

ያልተመዘገበ ተማሪ በቀጣይ ዓመት የሚፈተን መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ገልጿል።

ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦
➫ ከ9-11 ክፍል የተማሩበት ውጤት
➫ አሁን ላይ የ12ኛ ክፍል ተማሪ መሆን

በድጋሜ ተፈታኝ ከሆኑ https://register.eaes.et ላይ ከዚህ በፊት የተፈተኑበትን አድሚሽን ካርድ በማስገባትና 7መቶ50 ብር ክፍያ በመፈጸም መመዝገብ ይችላሉ።

ተፈታኞች በመረጡበት የፈተና ማዕከል መፈተን እንደሚችሉ ተገልጿል።

መጋቢት 14/2018 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *